የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Immigration and Citizenship Service – procurement of Electronic Items 4
FDRE Education and Training Authority – procurement of laptop computuer and mobile phone *
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጄንት፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ ፈርኒቸር እና የጽ/መሣሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት1 የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ እቃዎች፣ ሎት 5. የስፖርት ማሠልጠኛ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Wolkite University – lot 254 Purchase Requisition of electronic matrial
Artificial Intelligence Institute – LOT 20 Procurement of Samsung Xpress M2885FW printer
Ministry of Defense – Electronics repair EN 2018
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement of electronics it/2018
ministry of Health – የቴሌቪዥን የአየር ሰዓት ስርጭትሽፋን ግዥ (ለግል ሚዲያዎች ብቻ)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – purchase of Lap top battery, charger & memory ***//
Hawassa University – Lot 007 Procurement of Wi-Fi router and Wi-Fi charger.
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለብዙኃን ቅስቀሳ አገልግሎት የሚውል ሞንታርቮና ሜጋፎን ስፒከር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/ now invites sealed Bids from eligible Bidders for New Energy Vehicles Electrical and Electronics Training Equipment from those having experience under goods procurement.
Dilla University – Procurement of Electronic Equipment
Jimma University – Lot-79 Rechargeable AA and AAA Battery and charger of Procurement
Ministry of Mines – PROCUREMENT OF ELECTRONICS
Dire Dawa University – lot 07 ገመድ አልባ (ዋየርለስ) ስልክ ግዥ