የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ሥራ፣ የፅዳት ሥራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ በ out source በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
cleaning service
procurement of powder soap 4th 2018
Procurement of Sanitary Items 15
procurement of የጽዳት አገልግሎት ለG+3 ህንፃ ከነማቴሪያሉ
procurement of sanitary Items
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lot=45 procurement of sanitary Item (ለሆስፒታሉ የፅዳት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ግብዓቶች)
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ለስፔርፓርት፣ ምግብነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of sanitary item
Procurement of Sanitary Items
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
lot 436 የላውንደሪ ማሽን መለዋወጫ እና የጀነሬተር LL
በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው ትም/ት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መደበኛ ትም/ት ቤቶች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ፕሮጄክቶችን ህጋዊ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዜዴ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።