Procurement of Spare Parts
የሰሜን ሸዋዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል።
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ቅጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፣ የህትመት አገልግሎት፤ የመኪና ቅባቶች፣ የመኪና እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ እና የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Spare Parts H1
Procurement of Spare Parts h2
Procurement of Spare Parts M92
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡