Procurement of Spare Parts
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/020/2019 የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡