Procurement of Furniture
Purchase requisition of furniture 2
Buna Qela charity Association likes to invite competent bidders for Construction of Debeka Primary School (Grade 5-8 Expansion) and Related Facilities Buna Qela Charity Association (BQCA), a local non- profit Civil Society Organization established to prom
Supply, Delivery, and Installation of Furniture, Including All Necessary Accessories, for the Ethiopia Construction Authority.
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የእስቴንሸነሪ እቃዎች፤ አላቂ የትምርት ግብአቶች፤ ቋሚ የቢሮ አቃዎች /ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የስራ ክፍሎች የአልሙኒየም ፓርቲሽ እና የፋርማሲ ሼልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች (ዲዴሳ ሆስፒታልንና የዲዴሳ ወረዳ ቴ/ሙያ/ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅና የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ( FSRP) የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች እነሱም
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር የደንብ ልብሶችን፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የቢሮ ዉስጥ ፈርኒቸሮች፤ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች የዉሀ እቃዎች ፤ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጅ፤ የሠራተኞች ደንብ ደንብ ልብስ ልብስ እንዲሁ
Procurement of Furniture*