የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ |
| Description | የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0648-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-26 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለከያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘ ይርጋ ኃይል ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት አራተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4 TH FLOOR Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: -) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •Valid Trade License:
Valid Trade License
(Ref: -) - •ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡:
ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
• ዋስትና(Bid Security) ብር 40,000.00(አርባ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ተጫራቾች በጨረታው የአሸነፉበትን ዕቃ ጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ውስጥ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች ለሚወዳደሩባቸው ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
