Procurement of ICT Equipment
Addis Ababa University
Tender Information
| Title | Procurement of ICT Equipment |
| Description | Procurement of ICT Equipment |
| Procuring Entity | Addis Ababa University |
| Reference No | AAU-NCB-G-0773-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-02 15:46:38 |
| Invitation Date | 2026-07-01 15:46:38 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 4kilo University, Room 1st floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912033195 Email: kassahunassefa58@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1176, Postal Code: 001 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Other Documents: በስራው መልካም አፈፃፀም ማስረጃ የሚያቀርብ
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማስታወሻ፤-
• በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ኦርጂናል አዲስ እቃ መቅረብ አለበት
• የሚገቡት እቃዎች ተጠቃለው ከመግባታቸው በፊት በባለሙያዎች በስፔስፊኬሽኑ መሰረት መሆኑ ይረጋገጣል፡፡
• አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአንድ ወይም በሁለት ቀን ውስጥ እቃዎቹን አጠቃሎ ያቀርባል፡፡
• ተጫራቾች የተጠየቀውን ስፔሲፊኬሽን በትክክል ሙሉ በሙሉ የሚያሟሉ መሆኑን አረጋግጦ መሞላት አለበት፡፡
• ከቀረበው የቴክኒክ ፍላጎት ውጪ አማራጭ የቴክኒክ መግለጫ ተቀባይነት የለውም፡
• መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡