Ministry of Labor and Skills – Procurement of Rent Service of Agarfa ATVET College Farming Rental Service
Ministry of Labor and Skills
Tender Information
| Title | Procurement of Rent Service of Agarfa ATVET College Farming Rental Service |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Ministry of Labor and Skills |
| Reference No | MoLS-NCB-NC-0122-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-30 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-16 03:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Agarfa ATVET College, Room 4 Agarfa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922565819 Email: aliyioumer19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: 15 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 320000 ETB
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ለተጫራቾች፡-
- በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የአሸነፉትን የእርሻ ሥራ ኮሌጁ በሚመድበው የእርሻ ባለሙያ እየተመሩ ሥራውን መስራት ይኖርባቸዋል፡፡
- የእርሻ ሥራው የሚከናወነው ኮሌጃችን በሚያቀርበው ነዳጅ ወጪ ከሆነ አንዱ የለማ መሬት አንደኛ እርሻ ሥራ በሄክታር 20(ሃያ) ሊትር ናፍታ ሂሳብ ስሌት ባልበለጠ መከናወን አለበት፡፡
- አንዱን ሄክታር ከ20(ሃያ) ሊትር ናፍታ ወጪ በላይ የሂሳብ ስሌት የሚታረስ ከሆነ በመጨረሻ ሂሳቡ ተሰልቶ አሸናፊ ሆኖ የእርሻ ስራውን ከሚያከናውነው ድርጅት ክፍያ ላይ ተቀናሽ የሚሆን ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረተው የለማ መሬት አንደኛ እርሻ ሥራ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 320,000.00(ሶስት መቶ ሃያ ሺህ) ብቻ የባንክ ዋስትና(CPO) በአጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀት ከጨረታ መክፈቻው ቀን በፊት አዲስ አበባ 22/ሃያ ሁለት/ አካባቢ ከአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊትለፊት የሚገኘው አላጌ የግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የኮሌጃችን(አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ትና ሥ/ኮሌጅ) ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በመቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሚሳራው የእርሻ ስራ 1000ሄክታር(10000000)ሜትር ስኩዌር በመሆኑ ዋጋው መሞላት ያለበት በሲስተሙ ላይ በሚጠይቀው መለኪያ የሂሳብ ስሌት መሆን አለበት፡፡
- በጨረታው አሸናፊ ለሚሆነው ተጫራች ኮሌጁ በ2018 በጀት ዓመት የያዘው በጀት የማይሸፍን ከሆነ በ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያ ሩብ ዓመት ማለትም ከሐምሌ 01 ቀን 2018 እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ክፍያውን አጠቃሎ የሚከፍል ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያልሆኑ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት የባንክ ዋስትና(CPO) የጨረታ ውጤት ከተገለጸ 7(ሰባት) ቀን በኋላ አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን እንደፈረሙ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የአሸነፉትን የእርሻ ሥራ የርክክብ ማጠናቀቂያ ጊዜያቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ሆኖ በውል ስምምነት ውስጥ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ማብራሪያ ቢፈልጉ፡- - 0910296507 አቶ አሳልፍ ትርፌ ወይም
-0922565819 አቶ አልይ ዑመር በመደወል ማብራሪያ መጠይቅ ይችላሉ፡፡