የጥሪ ካርድ ህትመት ግዥ (Defence Command and Staff Sollege)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የጥሪ ካርድ ህትመት ግዥ (Defence Command and Staff Sollege) |
| Description | የጥሪ ካርድ ህትመት ግዥ (Defence Command and Staff Sollege) በ 250 ግራም ወረቀት ማስተር ካርድ ኤ5 ሣይዝ ብዛቱ 40 ደረጃውን ከጠበቀ መያዥያ ፖስታ ጋር |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0880-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-16 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-15 16:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian Defence Command and Staff Sollege , Room 006 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ተጫራቾች ብቻ ናቸወ ፡፡
4. ተጫራቾች ዋጋ የሚሠጡት በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ የተዘጋጀውን የዕቃውን ናሙና በመመልከት ብቻ ነው ፡፡
5. መስሪያ ቤታችን የገዛቸውን ዕቃዎች የሚረከበው በመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው ፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤