Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline08 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2026-10-08 15:00:00
  • Sector Goods

ግንባታ ዕቃ ዕቃዎች

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleግንባታ ዕቃ ዕቃዎች
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0041-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-08 14:00:00
Invitation Date2026-09-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 022
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማማቅረብ አለበት::

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    ሁለት መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

    · ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ መከከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል

    (Ref: 4.8)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

TechnicalQualification

  • •የቴክኒክ መግለጫ34:

    ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የዕቃ ዓይነቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያልቀረበበት ዕቃ ለውድድሩ ተቀባይነት የለውም ፡፡ተጫራቾች ለሚስማሮች 1 ፓኬትለሽቦ እና ለሸራ ካቦ   1 ሜትር ፣ለቆርቆሮዎች በቁጥር 1 ናሙና መካኒሳ ጀርመን አደባባይ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡፡

    (Ref: 37.4)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::
Save Tender

ERA/0046/2019 PROCUREMENT Interior Accessories

READ MORE
ERA/0045/2019 PROCUREMENTYRE

READ MORE
ERA/PR0047/Procurement of Largo 10 liter

READ MORE