Procurement of Uniforms / የዝናብ ልብስ ግዥ/
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms / የዝናብ ልብስ ግዥ/ |
| Description | ባህርዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የዝናብ ልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1411-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-06 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-07-03 11:08:19 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd floor room 306 bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና ህጋዊ ሰነድ/ደረሰኝ ሲያመጡ ገቢ ሆኖ ክፍያ የሚፈጸም ይሆነል፡:መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን :: 1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ናሙና ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2. .አሸናፊው ድርጅት ያመጣው ናሙና በመስሪያ ቤታችን ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ እና አቅርብ ተብሎ እንደተገለፀለት በተከታታይ 1 ቀን ውስጥ ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ዕቃውን በመስሪያ ቤታችን ንብረት አስተዳደር አምጥቶ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ ፡- በፕሮፎርማው ተወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ በኋላ እቃውን ባህርዳር ገምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት ይሄንን ማድረግ ካልቻለ መወዳደር የለበትም ይሄንን እያወቀ እንዳላወቀ አይቶ ከሞላ በኋላ አቅርብ ሲባል አላቀርብም ያለ ድርጅት ተከታትለን ለመንግስት ግዥ አገልግሎት የምናቀርብ እና የምናስቀጣው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡ 0583207051
