Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2026-10-12 11:00:00
  • Sector Goods

Procurement of Thermal Heat Transfer oil (ተርማል ዘይት)

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleProcurement of Thermal Heat Transfer oil (ተርማል ዘይት)
Descriptionየነዳጅና ቅባት ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0051-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-12 10:00:00
Invitation Date2026-09-29 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:pushkin, Room 1st floor room no 021
Adiss abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722815
Email: Aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9062, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •የቴክኒክ መግለጫ :

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    (Ref: 17)
  • •የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር:

    ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን  የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣

    (Ref: 37.4 (ሀ))
  • •በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችን:

    በ 5 ዓመት ዉስጥ በድምሩ 500‚000 ብር መጠን ያለዉ የዉል አፈፃፀም ( የብር መጠኑን እና ጊዜዉን በግልፅ የሚያሳይ) ከዚህ አቅርቦት ጋር ተመሳሳይ የሆነ ዉል ከፈፀመበት ድርጅት የተሰጠ የስራ ልምድ መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 16.3)
  • •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ለ አንድ ዓመት እና ከዛ በላይ ዋስትና መስጠጥ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 37.4 (መ) (ii))
  • •በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣ከዚህ ጨረታ ፍላጎት ጋር በተመሳሳይ ዘርፍ መሆን ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 5.6)
  • •ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ :

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሳያቀርብ ሲቀር፣

    (Ref: 37.4 (ለ))

LegalQualification

  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • • የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.8)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    300‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል::

    ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል::

    (Ref: 4.8)

FinancialQualification

  • •ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover):

    ላለፉት ሁለት ዓመታት (የ 2017 ዓ.ም እና የ 2018 ዓ.ም በጀት አመት) በዉጭ ኦዲተር የተረጋገጠ Financial Stand አማካኝ መጠን ከ 500‚000 ብር ማነስ የለበትም፡፡

    (Ref: 37.5 (ሐ))
  • •በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣

    (Ref: 37.5 (ሀ))
  • •የፋይናንስ አቅም :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣

    (Ref: 37.5 (ለ) )
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)
  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተዘጋ በኋላ እና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ባለዉ ሰዓት key share ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡
Save Tender

ERA/0046/2019 PROCUREMENT Interior Accessories

READ MORE
ERA/0045/2019 PROCUREMENTYRE

READ MORE
ERA/PR0047/Procurement of Largo 10 liter

READ MORE
ERA/PR0046/Procurement of RAM & Mouse

READ MORE