Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-10-12 16:00:00
  • Categories Furniture

MOR/MTO3-Procurement of Furniture items

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleMOR/MTO3-Procurement of Furniture items
DescriptionMOR/MTO3-Procurement of Furniture items
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0131-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-12 15:00:00
Invitation Date2026-09-29 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Near Global Hotel, Room 4th floor
Addis ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114621731
Email: rmto3procurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 0000, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: CPO

Terms and Conditions

1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን እቃ ግዥ ፈፃሚው ድርጅት መጋዘን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡ 2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓነይቶች የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫውን(ስስፊኬሽን) መሰረት ያደረገ ዕቃ ብቻ ማቅረብ አለበት መስሪያቤቱ ካቀረበው የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫውን(ስስፊኬሽን) ውጭ ማቅረብ ከውድድር ውጭ ያደርጋል እንዲሁም ናሙና ወይም ሳምፕል መቅረብ ላለባቸው እቃዎች ናሙና/ሳመፕል መቅረብ አለበት፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ 4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ሲስተሙ ላይ ማያያዝ እና እንዲሁም በአካል ማቅረብ ይኖርበታ (CPO) ጨራተው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ካልቀረበ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡ ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 3 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል በመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡ 5.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል KEY በሠዓቱ ሼር ያላደረጉ ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
Save Tender