የአዋሽ ጉምሩክ የመስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የአዋሽ ጉምሩክ የመስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Hotel Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0136-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-14 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Afar, Awash, Room 2/207 Awash 7, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222240417 Email: awashcustoms0@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 107, Postal Code: 7240 |
LegalQualification
- •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c)) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b)) - •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •Nationality: Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2; (Ref: 33.2(a))
- •bid security:
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ሲስተም ላይ አያይዘው በአካልም ማቅረብ የሚችሉ
(Ref: 123)
TechnicalQualification
- •Technical Offer :
ለ403 ሰራተኞችና ለ122 ተጋባዥ እንግዶች የሚሆን •
1. አንደኛ ደረጃ ሙሉ ቡፌ(የፍስክ(ጥሬ ስጋ፣ አልጫ ወጥ፣ ክትፎ ፣ ጥብስ፣ ቀይ ወጥ) እና ለአንድ ሰው ከአራት ከአልኮል ነፃ መጠጦች ጋር እንዲሁም ሙሉ የሪፍሬሽመንት (ውሃ፣ ወተት፣ ሻይ፣ ለውዝ፣ ቡና፣ ኩኪስ፣ ሳንቡሳ፣ ሶፍት ኬኮች፣ ዳቦና የተለያዩ ፍራፍሬዎች) ማቅረብ የሚችል.
2. የተለያየ መጠን ያላቸው አራት የባነር ህትመቶች (3*2 የሆነ ብዛት አንድ፣ 2*1 የሆነ ብዛት አንድ እና 2*1.5 የሆነ ብዛት ሁለት)
3. ከሰማነያ ያላነሰ የክብርና የእውቅና ሰርተፍኬቶች ህትመት ያካትታል
4. ከሰላሳ ያላነሱ ሰርተፍኬት ማስቀመጫ ፍሬሞችን ያካትታል
5. (ከሰላሳ ሴንቲ ሜትር የማያንሱ) ከ20 ያላነሱ ዋንጫዎችን ያካትታል.
6. ግዢው ሙሉ የዲጄ የድምፅና የሙዚቃ መሳረያዎች ብቃትና ልምድ ካለው የመድረክ መሪ ጋር ይኖሩታል
7. ለፕሮግራሙ ብቻ የሚያገለግል ለአየር ሁኔታው ተስማሚ የሆነና ሰፊ ድንኳን ከነሙሉ ውበት (ዲኮሬሽን)ስራው ማቅረብ ይኖርበታል
8. ከፕሮግራሙ መጠናቀቅ በኋላ በሚቀጥለው ቀን ለአስተባባሪዎችና ለአዘጋጆች አነስተኛ ዝግጅት ያዘጋጃል
(Ref: 123)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
