Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 8/2017
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 8/2017 |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መካዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅን ጨምሮ ጭኖ ማምጣት የሚችል፤ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋችሁን እንዲትሞሉ እንጠይቃልን፡፡ ማሳሰቢያ፤ አሸናፊ ድርጅት እስከ 6 ወር ድረስ ከተቋሙ ጋር ውል ገብተው መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ይህም ጭነት በሚገኝበት ጊዜ ተቋሙ አስቀድሞ ያሳውቃል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0146-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-19 08:30:00 |
| Invitation Date | 2025-05-17 13:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA dam, Room 230 ASSOSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edv.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2017E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
