Tender Detail

Tender Details


Procurement of Sport Materials

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Sport Materials
Descriptionጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት የተለያዩ ስፖርታዊ ኩነቶችን ለማዘጋጀት የሚያገለግሉ የስፖርት ዕቃዎች ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1415-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-16 16:00:00
Invitation Date2026-07-14 15:37:50
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor
Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: sebsebemamo1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ማሳሰቢ መወዳደሪያ መስፈርቱ በናሙና መረጣ ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፤ናሙና ያለማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፡፡ናሙና ተመርጦ በውድድሩ አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ ባሸነፈበት ናሙና መሠረት ያሸነፈበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት በጉምሩመክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender