Tender Detail

Tender Details


Procurement of Spare Parts

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts
Descriptionየድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሪቮ (RIVO) ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1416-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-16 12:15:36
Invitation Date2026-07-15 12:15:36
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡, Room በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የመጀመሪያው ህንፃ ላይ የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር-02
ድሬዳዋ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 251110765
Email: diredawacustomsad@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Vat Registration Certificate: VAT Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማንኛውም በዋጋ ማቅረቢያ ግዥው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ሳያሟሉ የቀሩ ከሆነ በዋጋ ማቅረቢያ ውድድር ለመሳተፍ የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው፡፡
Save Tender

Machinery Spare Part Lot 10 RFQ/2019

READ MORE
Light Vehicle spare part Lot 88 RFQ/2019

READ MORE