Procurement of Cloth & Uniform Mto2
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Cloth & Uniform Mto2 |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0433-2018-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-06-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico Infront of Genet Hotel Kassa Grand Mall, Room 11th/03 a.a, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115583727 Email: mormto2procurment@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 000, Postal Code: 1000 |
ProfessionalQualification
- •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን እቃ ግዥ ፈፃሚው ድርጅት መጋዘን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓይቶች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅርብ አለባቸው፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
5.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡