Tender Detail

Tender Details


Ethiopian Customs Commission – LOT 06:- የስሪት ሀገር ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ህትመት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT 06:- የስሪት ሀገር ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ህትመት ግዥ
DescriptionLOT 06:- የስሪት ሀገር ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ህትመት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0569-2017-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2025-05-21 09:00:00
Invitation Date2025-05-19 09:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

• ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የህትመት ውጤት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ኮሚሽኑ አሸናፊው ድርጅት የመጨረሻ ህትመት /ሙሉ ህትመት/ ከማተሙ በፊት እያንዳንዱን ናሙና ህትመት በማየት አስፈላጊውን እርምት የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው አግባብ የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጠና ሰርተፍኬት የማጭበርበር ሙከራን ሊከላከል በሚችል በከፍተኛ የጥራት ደረጃ እንዲታተም በእኛ በኩል ከህትመት ድርጅት/ከአሸናፊው/ ጋር የህትመት ናሙናው ዝግጅት ላይ የበኩላችንን ድጋፍ የምናደረግ ይሆናል፡፡

Save Tender
Report a problem with this tender