Procurement of Construction Materials ለምህንድና እና ጥገና አገልግሎት (ለአባያ ካምፓስ ስታድዮም ሥራ )K
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials ለምህንድና እና ጥገና አገልግሎት (ለአባያ ካምፓስ ስታድዮም ሥራ )K |
| Description | Purchase Requisition of (ለምህንድና እና ጥገና አገልግሎት (ለአባያ ካምፓስ ስታድዮም ሥራ )K |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0806-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-24 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-22 17:23:46 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567666 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና የጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማድረስ ( ማስረከብ ) ይኖርበታል ፡፡ የማይነበቡ ና ግልፅ ጣልሆኑ መረጃዎች ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡
በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳደወሮ በተደጋገሚ ጊዜ ያሽነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያለሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ይድጋል
ማሳሰቢያ፡- በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል
በዘርፉ ያልተሰማሩበት እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ ማቅረብ መወዳደር አይቻልም ፡፤ተወዳድሮ የተገእና በግዥ በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እዲወሰድበትዩኑቨርስቲው ይገደዳል፡፡ የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡.