ለመኪና መለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለመኪና መለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት |
| Description | ለመኪና መለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1419-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-24 11:08:51 |
| Invitation Date | 2026-07-23 11:08:51 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | near to sunny side hotel, Room 2nd floor room 205 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: --- |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች እቃውን ኮምልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ድረስ የማምጣት ግዴታ ያለበት መሆኑን አውቀው መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በሚሰጣቸው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ጥራት ያለው እቃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
መስሪያ ቤቱ በከፊል ወይም በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አሸናፊው ድርጅት የማንዋል ደረሰኝ ተጠቃሚ ከሆን አዲሱ / Unique QR code/ ያለው መሆን አለበት
ተጫራቾች በሚሰጣቸው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ጥራት ያለው እቃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
መስሪያ ቤቱ በከፊል ወይም በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አሸናፊው ድርጅት የማንዋል ደረሰኝ ተጠቃሚ ከሆን አዲሱ / Unique QR code/ ያለው መሆን አለበት
