LOT 06/2018 BHU TEACHING HOSPITAL REQUEST FOR SANITARY MATERIALS
Bule Hora University
Tender Information
| Title | LOT 06/2018 BHU TEACHING HOSPITAL REQUEST FOR SANITARY MATERIALS |
| Description | Procurement of Sanitary Items |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0110-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-25 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa to Moyale Road, Room BHU,Adm.buil.off.no.131 bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910686424 Email: bekeleeba114@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
-አስፈላጊ ሰነዶችን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/የንግድ ምዝገባ ወረቀት ፤ በተጠየቀው የንግድ ስራ ዘርፍ የወጣ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ ጨረታ እንዲሳተፎ የሚገልፅ ክሊራንስ፤የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖረባችኋል
- ጥራት ያለው አንደኛ ደረጃ በSpecification መሠረት ሳምፕል የምታቀረቡ መሆኑን እናሳውቃለን ። ሳምፕል ያላቀረበ በውድድር ውስጥ የማይሳተፍ መሆኑን መ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
-ተጫራች ለጨረታ ማስከበርያ የተጠየቀዉን ሲፒኦ/ቢድ ቦንድ ጋራንቲ እና ናሙናዎችን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ክፍል ቁጥር 131 በ አካል ማቅረብ አለበት፡፡
-ዕቃዎችን የማቅረቢያ ቦታ ቡሌ ሆራ ዩንቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
-ተጫራች ጨረታዉ ከተዘጋ በኃላ የጨረታዉን ቁልፍ ኮድ/KEY ሲስተሙ ላይ መላክ/share ማድረግ አለበት፡፡