Procurement of Stationary Materials
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary Materials |
| Description | Procurement of Stationary Materials for RUNERS PROJECT |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0831-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-27 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-25 11:23:56 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
ተወዳዳሪ ድርጅት ሆኖ አሸንፎ እና አዋርድ ተደርጎሌት ያለማቅረብ አይቻልም፡፡ በዉድድሩም ባይተፍ ይመረጣል፡፡ እንደቀድመዉ በዝምታ የማይታለፍ በመሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ዉድድር ዉስጥ ከመግባታቸዉ በፊት ለማቅረብ ሙሉ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለፌዴራል ግዥ ኤጂንሲ የጥፋተኝነት ሪፖርት በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ መንገድ ካገኜ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሸናፊዉ የሚለየዉ በጠቅላላ ድምር ዉጤት ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ነዉ፡፡ ስለሆነም ተወዳዳዎች በሁሉም ዕቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት ግዴታ ነዉ፡፡ አሸናፊ የሆነ ደርጅት በሁሉም ዕዎች ላይ ዋጋ ባይሞላ ዕቃዉን በዜሮ ዋጋ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
አሸናፊ ሆኖ ሁሉንም ዕቃዎች ማቅረብ ሲገባዉ የተወሰኑ ዕቃዎችን ብቻ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡ ይህ ባይሆን ግን ዩኒቨርሲቲዉ ለፌዴራል ግዥ ኤጄንሲ ሪፖርት በማድረግ የጥፋተኛነት የቅጣት እርምጃ እንድወሰድበት ሪፖርት ለማድረግ ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡