Tender Detail

Tender Details

  • Company Arbaminch University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline28 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Equipment

Procurement of ICT Equipment ተንቀሳቃሽ ዋይፍይ (Wifi)

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of ICT Equipment ተንቀሳቃሽ ዋይፍይ (Wifi)
Descriptionተንቀሳቃሽ ዋይፍይ (Wifi) (MAH mobile(wifi) Batter 13 hours working time)ww 3000 huawei mobile Wifi let cat 12758 mbps high Speed/*2
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0834-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-28 09:00:00
Invitation Date2026-07-25 11:36:46
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145
Arab Minch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 92057766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Valid Trade License: Valid Trade license
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
 አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና የጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማድረስ
 ( ማስረከብ ) ይኖርበታል ፡፡ የማይነበቡ ና ግልፅ ጣልሆኑ መረጃዎች ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡
 በEgp Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳደወሮ በተደጋገሚ ጊዜ ያሽነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያለሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ይድጋል
ማሳሰቢያ፡- በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል
 በዘርፉ ያልተሰማሩበት እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ ማቅረብ መወዳደር አይቻልም ፡፤ተወዳድሮ የተገእና በግዥ በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እዲወሰድበትዩኑቨርስቲው ይገደዳል፡፡ የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
 ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡.
Save Tender