Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security80000
  • opening date2026-06-26 09:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

በአዲስ አበባ ከተማ የባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleበአዲስ አበባ ከተማ የባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ
Descriptionበአዲስ አበባ ከተማ የባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0144-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-26 09:00:00
Invitation Date2026-06-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid trade license :

    Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate))
  • •ዋስትና (Bid Security):

    ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00(ሰማኒያ ሺ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: ዋስትና (Bid Security))
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •የሆቴል ደረጃ:

    ሆቴሉ ባለ 5 ኮኮብ መሆኑ የሚገልጽ ሰርተፊኬት ወይም ደብዳቤ ከሚመለከትው አካል የተሰጠ ማያያዝ አለበት፡፡ሰርተፊኬት ወይም ደብዳቤ ያላያያዘ ሆቴል ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡

    (Ref: የሆቴል ደረጃ)
  • •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር):

    ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :-   ተጫራቾች ለአንደኛ ደረጃ እራት ወይም ምሳ እና  አንደኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝሮች ወይም ሜኑ በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

    (Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር))

TechnicalQualification

  • •Schedule of Requirements:

    Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: Schedule of Requirements)
  • •warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;

    (Ref: warranty)

Bid Security

Amount: 80000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽናችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የሆቴል አገልግሎቶች ቢኖሩ አገልግሎቶቹን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡አሸናፊው ድርጅት በሰጠው ዋጋ ለአንድ ዓመት የሆቴል መድተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender