Lot-13 የተለያዩ የኮምፒውተር መለዋወጫና የኔትወርክ ገመዶች
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | Lot-13 የተለያዩ የኮምፒውተር መለዋወጫና የኔትወርክ ገመዶች |
| Description | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-G-0043-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-02 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | አድራሻ አፍሪካ ህብርት ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ, Room 4th floor A/a, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910001486 Email: tsehaibekele@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ፡- የጨረታ ማስከበርያ ስታሰሩ ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ/To federal police crime prevention directive በሚል እንድታሰሩ ስንል እንገልፃለን፡፤ የጨረታ ማስከበርያ መጠን 50,000.00 ሃምሳ ብር ብቻ ተጫራቾች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ በአካል እንድታመጡልን እያልን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ/ኦ ኮፒ በማድረግ በሲስተም በኩል አታች እንድታደርጉልን እንገልፃለን ተጫራቾች ለምትወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒ.ኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ ለመ/ቱ ካላቀረባችሁ ከጨረታዉ ውድድር ውድቅ እንደምትሆኑ ከወዲሑ እናሳስባለን፡፡ ያቀረባችሁትን ናሙናዎች የመስ/ቤታችን ሞያተኞች አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይ ይሆናል ፡፡ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው ለምትጫረቱበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት አስቀድማችሁ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ፡፡ አድራሻ አፍሪካ ህብርት ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ
