Procurement of Hotel Service
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Hotel Service |
| Description | Procurement of Hotel Service የሻይ ቡና መስተንግዶ የምሳ የመኝታ እና አዳራሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-NC-0241-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-29 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-07-27 15:24:42 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Akaki kality, Room 003 Adiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 929299308 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ተወዳዳሪዎች ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት በቀን 2 ጊዜ
2. ጥራቱን የጠበቀ የምሳ አገልግሎት እንዲሁም አንደኛ ደረጃ የመኝታ አገልግሎት ለ13 ሰው ለ 30 ቀን
3. ለ13 ተሰብሳቢ የሚሆን ጥራቱን የጠበቀ አዳራሽ የማይቆራረጥ ፈጣን የኢንተርኔት እና የዋይፋይ መኖር አለበት
4.ለአሸናፊው ድርጅት የስብሰባውን ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት በደብዳቤ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
5. የአገልግሎት ቦታው በቢሾፍቱ ከተማ መሆኑን ሁሉም ተጫራቾች እንዲያዉቁት እናሳስባለን
ማሳሰቢያ ፡-የዋጋ ማቅረቢያ(ፕሮፎርማ )ግዥውን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።