procurement of bread making machine for budget year 2026/
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | procurement of bread making machine for budget year 2026/ |
| Description | Procurement of Machinery |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0097-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 Debre Berhan/ North Shewa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
FinancialQualification
- •Financial Resources:
"The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement: "
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit signed and dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e))
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ(bid open)
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
አሸናፊው ድርጅት ለሚያቀርበው የዳቦ ማሽን የሁለት ዓመት ዋስትና/Guarantee/ መስጠት አለበት ፡፡
የዳቦ ማሽኑን አሽናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው በራሱ ባላሙያ ገጣጥሞ/ኢንስቶል /አድርጎ እና ስለ ማሽኑ አጠቃቀም ስልጠና የሚሰጥና ወጪውን በራሱ የሚሸፍን መሆን አለበት፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ /spsfication/ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ መሆን አለበት፡፡
በዩኒቨርስቲው በተቋቋመው በቴክኒክ ኮሚቴ ተረጋግጦ ተቀባይነት ሲያገኝ ወደ ንብረት ክፍል ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡