Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline16 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-16 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

Procurement Of Cafeteria Service የሰራተኛ መዝናኛ ካፌ አገልግሎት MTO2

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement Of Cafeteria Service የሰራተኛ መዝናኛ ካፌ አገልግሎት MTO2
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-16 10:00:00
Invitation Date2026-06-30 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Mexico Infront of Genet Hotel kassa Grand Mall, Room 11th/03
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115583727
Email: mormto2procurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 000, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: 33.2(c))
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 33.2(e))
  • •Nationality:   Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;

    (Ref: 33.2(a))
  • • Relevant professional certificates:   Bidder has to submit relevant professional practice certificates if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: 33.1(a))
  • •Valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: 33.2(f))
  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))

TechnicalQualification

  • •Bid Submission Sheet Form:

    Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Services offered

    (Ref: 33.4(a))
  • •Technical Offer:  Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))

ProfessionalQualification

  • •Relevant professional certificates:

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates if required in BDS Clause 4.6(b)(iv)

    (Ref: 33.1(a))

Bid Security

Amount: 0 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions


1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን አገልግሎት ግዥ ፈፃሚው ድርጅት ህንፃ ላይ አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በስራ እድል ፈጠራ የተደራጁ (በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ) እና ከተደራጁበት ተቋም የምስክር ወረቀት በጽ/ቤት ሀላፊ ብቻ የተፃፈ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ከስራና እድል ፈጠራ (ጥቃቅንና አነስተኛ) ካደራጃቸው አካል በመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ እና ወቅታዊ የሆነ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.በሰራተኞች ካፍቴሪያ አገልግልት ከግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ጋር ተመሳሳይ አደረጃጃት ባለው የመንግስት መስሪያ ቤት ከአንድ ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለውና አሁንም እየሰራ ያለ፡፡
6. አሁን በሚሰራበት የመንግስት መስሪያ ቤት ለምግብ ዝግጅት አስፈላጊ የሆኑ በቂ ግብዓት ስቶክ በማስቀመጥ እንደሚሰራ የጥራት ኮሚቴ የቴክኒክ ግምገማ ሲያደርግ ማሳየት የሚችል፡፡
7.ከምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ያለው::
8.ልምድ ያላቸው የምግብ አብሳይ ፤ባሬስታ ባለሙያ ማቅርብ የሚችል፡፡
9.የሚያቀርበው እንጀራ ከንፁህ ጤፍ የሚዘጋጅና በግዥው ፈፃሚው ካፍቴሪያ ውስጥ የሚጋግር፡፡
10.ለምግብ ማብሰያነት የሚጠቀመው ዘይት ሁልጊዜ ፈሳሹን ዘይት የሚጠቀም፡፡
11.ለምግብ ዝግጅት የሚጠቀማቸው ግብዓቶች ማለትም በርበሬ ፤ሽሮ…ወዘተ ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡
12.ጥራቱን የጠበቀ ቁርስ፣ ምሳ፣ የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች በጨረታው በወጣው የምግብና የመጠጥ ዝርዝር መሰረት በተሟላ ሁኔታ ለሰራተኞች በጥራትና በሰዓቱ ማቅረብ የሚችል::
13.በስራ ላይ የሚውል የካፍቴሪያ ባለሙያዎች ጤንነት በየጊዜው ጤና ሚኒስተር ባወጣው መመሪያ መሰረት ማቅረብ የሚችል፡፡
14.አሁን በሚሰራበት የመንግስት መስሪያ ቤት ለምግብ ዝግጅት አስፈላጊ የሆኑ በቂ ግብዓት ስቶክ በማስቀመጥ እንደሚሰራ የጥራት ኮሚቴ የቴክኒክ ግምገማ ሲያደርግ ማሳየት የሚችል፡፡
15.አጠቃላይ የጨረታ ውድድሩ ውጤት የጥራት ቴክኒክ ኮሚቴ በሚገመግመውና በሚሰጠው ውጤት መሰረት አሸናፊው አቅራቢ የሚለይ ይሆናል፡፡
16.የካሪቴሪያውን ፅዳት ማለትም ወለሉን ፤ወንበር፤ጠረጴዛ ሁልግዜ በንፅህና መያዝ አለባቸው፡፡
17.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡
Save Tender