የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለሀረር ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዢ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለሀረር ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዢ ነው |
| Description | Procurement of Hotel Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0129-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-23 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | minstry of revenue dire dawa branch office kalid building Infront of etio telecom eastern region, Room 302 diredawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 915736351 Email: nanashowadefris2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 00 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሆቴል አገልግሎቱን የሚያገኘው በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ሲሆን በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1.1. ለስልጠና አመቺ የሆነ ጠረጴዛና ወንበር ያለውና ወንበሮቹ ለቡድን ውይይት አመቺ የሆነ፣ ኤሲ ያለው፣ መድረኩን የሚመሩበት ሰዎች የሚቀመጡበት መድረክ ያለው በመድረኩ ላይ እንዲሁም በአዳራሹ አካባቢ የድምጽ መቆራረጥ የሌለበት ማይክ(የድምጽ ማጉያ) ያለው፣ ፕሮጀክተር ያለው፣ ለስልጠናው flip chart stand ያለው፣ አዳራሽ መሆን ይጠበቅበታል፤
1.2. የሪፍሬሽመንት እና የቡፌ (ምሳ ወይም እራት) አቅርቦት ጥራቱን የጠበቀ የተለያየ ዓይነት የምግብ መስተንግዶ ያለው ዝርዝር የምግብ ዓይነት ተያይዞ ማቅረብ የይጠበቅበታል፡፡ በተጨማሪም የሚቀርበው ቡፌ የሙስሊም እና የክርስቲያን ተለይቶ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
1.3. አሸናፊው ሆቴል በተሰጠው የአገልግሎት ትዕዛዝ መሰረት አገልግሎቱን የሚሰጥ መሆን ይጠበቅበታል፤
ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት ዝርዘር አገልግሎቶች የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚሰጠው የስራ ትዕዛዝ መሰረት አገልግሎቱን የሚሰጥ ሲሆን የሚሰጠው አገልግሎት ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
የቀረበው ዝርዝር መስፈርት የመ/ቤቱን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟላና በየምድቡ (ሎት) በጥቅል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡