ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የፕሪንተር ቀለም ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የፕሪንተር ቀለም ግዥ |
| Description | Modjo Customs Procurement of Printer Toner-1 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0169-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mojo dry port, Room modjo customs branch office 4rth floor of,no 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@mail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •ስድስት ወር ያላለፈው valid tax clearance certificate :
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license/በዘረፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •Bid security:
Bid Security 30,000 birr or ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ላይ የተደራጁ ድርጅቶች ከሆናችሁ የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካአደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: ITB) - •Business Organization Registration Certificate:
የተሰማሩበት የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ሴርተፊኬት
(Ref: ITB) - •warranty:
one(1) Year warranty letter to toner/ለቀለም የአንድ አመት የዋስትና ደብዳቤ
(Ref: ITB)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
one(1) Year warranty letter to toner/ለቀለም የአንድ አመት የዋስትና ደብዳቤ
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office/የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያውን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ደረስ በአካል ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡ ሆኖም ግን የጨረታ ማስከበረያውን በአካል ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይደርጋል፡፡
3. የጨረታ ማስከበረያ እና ሌሎች ተጠየቁት ሰነዶች ሁሉም e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
4. የሚቀርበዉ የፕርንተር ቀለም ኦርጂናል፣ያልተሞሉ ወይም refill ያልተደረጉ እና ያልደረቁ መሆን አለበት፡፡
5. አሸናፊ ድርጅት የፕርንተር ቀለሙን ገቢ ከሚያደርግበት ቀን ጀምሮ ቀለሙ ቢደርቅ ወይም የማይሰራ ቢሆን በምትኩ ሌላ የፕርንተር ቀለም የሚቀይር መሆኑን አዉቃችሁ ለአንድ አመት የሚቆይ warranty ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
6. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
7. የፕርንተር ቀለም ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ ቀደም ብሎ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡ ሆኖም ግን ሳምፕል ያላቀረበ እና አዲስ ያልሆነ ወይም የተሰራበት ሳምፕል ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይደርጋል፡፡
8. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ላይ የተደራጁ ድርጅቶች ከሆናችሁ የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
9. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
10. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
