Tender Detail

Tender Details

  • Company Information Network Security Administration
  • Address , Phone: +25113717114
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

INSA Procurement of Baner & T-Sirt Print RFQ-05/19

Information Network Security Administration


Tender Information

TitleINSA Procurement of Baner & T-Sirt Print RFQ-05/19
DescriptionINSA Procurement of Baner & T-Sirt Print RFQ-05/19
Procuring EntityInformation Network Security Administration
Reference NoINSA-NCB-G-0346-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-10 11:00:00
Invitation Date2026-08-07 14:04:15
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Ethio - China Road (Wolo - Sefer near Ibex Hotel), Room D Block 2nd Floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 948748884
Email: contact@insa.gov.et
Mailing Address:P.O. Box 124498 , Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Mandatory
  • •Vat Registration Certificate: Mandatory
  • •Business Organization Registration Certificate: Mandatory
  • •Other Documents: TIN Registration Certificate(Mandatory)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት
በፊት ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ቂሊንጦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ለ INSA ለተዘጋጀው ቦታ ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 5/12/2018 ዓም
8፡00 ግዴታ ነው።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ
ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* ተወዳዳሪዎች በሚያዋጣችሁ ዋጋ ሞልታችሁ ስታበቁ እቃውን ላለማቅረብ አሳማኝ ያልሆኑ ምክንያቶችን ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
* የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
* ለበለጠ መረጃ 0948748884
Save Tender