Assosa University – የሀገር አቀፍ ፕሮሲዲንግ መጽሔት ህትመት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የሀገር አቀፍ ፕሮሲዲንግ መጽሔት ህትመት ግዥ |
| Description | ፕሮሲዲንግ መጽሔት መጠኑ ቢ5ሽፋኑ 250ግራም ፤ወተር ፕሩፍ፤አርት ፔፐር እና ሙሉ ቀለም፤ የውጭ ሁለት ገጽ 100 ግራም ወተር ፕሩፍ አርት ፔፐር እና ባለሙሉ ቀለም፤ የውስጡ ገጽ ብዛት 463ባለ100ግራም ወተር ፕሩፍ አርት ፔፐር ሙሉ በሙሉ በጥቁር የተጻፈ፤ የውስጥ ስዕል፤ፎቶዎች እና ግራፎች በከለር የሚታተሙ ደረጃውን የጠበቀና በቀረበው ሞዴል መሰረት |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0154-2017-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-05-27 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-23 08:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA dam, Room 230 ASSOSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edv.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ግዥው በቾኳይ የሚፈለግ ከመሆኑ አንፃር የአሶሳ አካባቢ የንግድ ማህበረሰብ ብቻ ያጋቢዛል፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት ፕሮሲድንግን እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣ እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት ፕሮሲድንግን እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣ እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
