Lot-05 የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
Dilla University
Tender Information
| Title | Lot-05 የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Procuring Entity | Dilla University |
| Reference No | DU-NCB-NC-0014-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-22 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-12 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Odda'y, Room 1st Dilla, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 937166137 Email: ppad@du.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 419, Postal Code: 12345 |
TechnicalQualification
- • warranty : Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24; (Ref: 33.4(e))
- •Bid Submission Sheet Form:
Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Services offered
(Ref: 33.4(a))
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c))
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አቅሪቢዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ላይ የጨረታው ሎት እና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን የጨረታ ቁጥር ተጠቅሶ የጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድሞ አዲስ አበባ ና ዙሪያ ለምትገኙ ተጫራቾች ከሩዋንዳ ኢንባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩንቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ እንድታስገቡ እየገለፅን በዲላ ና አጎራባች አከባቢ ለምትገኙ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ክፍል ማቅረብ አለበት፡፡ አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት:: ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት አምራች ከሆኑ ብቻ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን ሎት ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ በ60፡00 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (key share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፤ ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
1.መኪናው ግዴታ ዩኒቨርሲቲው ባወጣው (specification) መሰረት መጠገን አለበት፡፡
2.ጨረታ አሸናፊው ድርጅት የሚጠገነውን መኪና ከዩኒቨርሲቲው ግቢ እስከ ድርጅቱ ሥራ ቦታ ድረስ በራሱ ወጪ ጭኖ ወይም ጎትቶ መውሰድ አለበት፡፡
3.ተጫራቾች የሚጠገነውን መኪና እስከ ዩኒቨርሲቲው ድረስ በአካል ወይም ህጋዊ ተወካይ በመላክ በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ በመምጣት የመኪናውን አጠቃላይ ይዘት ማየት ይኖርበታል፡፡
4.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን መኪና በዩኒቨርሲቲው ባለሞያ አስፈትሾ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
1.መኪናው ግዴታ ዩኒቨርሲቲው ባወጣው (specification) መሰረት መጠገን አለበት፡፡
2.ጨረታ አሸናፊው ድርጅት የሚጠገነውን መኪና ከዩኒቨርሲቲው ግቢ እስከ ድርጅቱ ሥራ ቦታ ድረስ በራሱ ወጪ ጭኖ ወይም ጎትቶ መውሰድ አለበት፡፡
3.ተጫራቾች የሚጠገነውን መኪና እስከ ዩኒቨርሲቲው ድረስ በአካል ወይም ህጋዊ ተወካይ በመላክ በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ በመምጣት የመኪናውን አጠቃላይ ይዘት ማየት ይኖርበታል፡፡
4.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን መኪና በዩኒቨርሲቲው ባለሞያ አስፈትሾ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
