የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ፕሮዳክሽንና የአየር ለ52 ሳምንታት (12 ወራት) በሶስት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በሶማሊኛ ሰዓት ለእያንዳንዱ ፕሮግራሞች የ30 ደቂቃ አገልግሎት ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ፕሮዳክሽንና የአየር ለ52 ሳምንታት (12 ወራት) በሶስት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በሶማሊኛ ሰዓት ለእያንዳንዱ ፕሮግራሞች የ30 ደቂቃ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0179-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-22 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-12 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 093201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
አሸናፊው ተጫራች በተለያዩ ምክንያቶች ፕሮግራሙ አየር ላይ የማይውልበት ሁኔታ በጣቢያው ምክንያት ቢፈጠር በሌሎች ቀናት ፕሮግራሙን አየር ላይ እንዲውል /እንዲካካስ ያደርጋል፤ ይህ በማይሆንበት ጊዜ የማካካሻ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን ቀን ውል ለመ/ቤቱ ቀድሞ ያሳውቃል በተገለፀው መሰረት ተፈፃሚ ካልሆነና ፕሮግራሙ ሳይተላለፍ ከቀረ ውል ሰጪ ላልተላለፈው ፕሮግራም ክፍያውን አይፈፅምም፤
በፕሮግራም ቅድመ ቀረፃ ወቅት በቪዲዮ የተቀረጹትን ዋና ዋናውን በፎቶ በመቀየር ያቀርባል፤
አሸናፊው የሚዲያ ተቋም ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ከባለድርሻ አካላት/ ከህብረተሰቡ ለግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን በመሰብሰብ ቃለ መጠይቆችን እና ዶክመንቶችን በማዘጋጀት ፕሮግራሙ የተሻለና ተደራሽ እንዲሆን ያደርጋል፤
አሸናፊው ድርጀት ከተቋሙ የሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በጋራ በመሆን ለሚሰራቸው ስራዎች በመወያየትና የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ የፕሮግራሙ ስርጭት የተሻለ ተፈፃሚ እንዲሆን ያደርጋል ፤
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤