Tyre Lot 01 RFQ/2019
Addis Ababa Water and Sewerage Authority
Tender Information
| Title | Tyre Lot 01 RFQ/2019 |
| Description | Tyre Lot 01 RFQ/2019 |
| Procuring Entity | Addis Ababa Water and Sewerage Authority |
| Reference No | AAWSA-NCB-G-0935-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-17 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-14 11:41:41 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Around Megenagna Near to Ministry of Revenue, Room 01/G014 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111662001 Email: purchase@aaw.saa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1505, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Valid Tax Clearance Certificate: VTcc
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በክፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም ተጫራቾች በግዥ ሲስተም የቀረበውን የጎማ የቴክኒክ መግለጫ (Specification) እና የጨረታ ሰነድ በጥንቃቄ እና በንባብ በመረዳት የዋጋ ማቅረቢያውን መሙላት ይኖርባቸዋል።
ቀደም ሲል በአንዳንድ ተጫራቾች ዘንድ እስፔስፊኬሽኑን በአግባቡ ሳይመረምሩ ዋጋ በመሙላት፣ የጨረታ አሸናፊ ሲሆኑ "በስህተት ነው የሞላሁት" በሚል ምክንያት መ/ቤቱ በወቅቱ መግዛት ያለበትን እቃ እንዳይገዛ እና የስራ እንቅስቃሴው እንዲስተጓጎል ምክንያት መሆኑ ታውቋል።
ስለሆነም፣ አሸናፊ ከሆነ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም "በስህተት ነው የሞላሁት" የሚል ምክንያት ፍጹም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን, እና ይህንን ሁኔታ አሟልቶ የማይገኝ ተጫራች ላይ መ/ቤቱ አግባብ ባለው የግዥ መመሪያ መሰረት ጥብቅ አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።