Tender Detail

Tender Details


Finishing Materials, Sanitary Fixtures and Electrical Materials and Fittings T-1

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleFinishing Materials, Sanitary Fixtures and Electrical Materials and Fittings T-1
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0001-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-28 10:00:00
Invitation Date2026-07-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:pushkin square, Room 1st
addis ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113714103
Email: accra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •ማጓጓዣ:

    አሸናፊ አቅራቢዎች ዕቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ ባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ወይም የግንባታ ፕሮጀክት ሳይት ድረስ የማድረስ ግዴታ አለባቸው

    (Ref: 3)
  • •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):

    አቅራቢዎች ለሚወዳደሩባቸው ለLED ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው የ50000 ሰዓት ዋስትና መስጠት አለባው

    (Ref: 37.4 (መ) (ii))
  • •ስፔሲፊኬሽን:

    የሚቀርቡት ዕቃዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ ብቻ መሆን አለባቸው

    (Ref: 3)
  • •የርክክብ ሁኔታ:

    አሸናፊ አቅራቢዎች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በባለሙያ ታይተው በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ መሰረት ሲሆኑ ብቻ ገቢ የሚደረጉ ይሆናል

    (Ref: 3)
  • •Submission of Manufacturer Authorization Letter:

    Supplier must Submit availed, signed MAF for LED devices offered

    (Ref: 3)

LegalQualification

  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን ተደርጎ መግበት አለበት፡፡ ዋናው 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 መቅረብ አለበት 

    (Ref: 4.6)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:

    የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት መቅረብ አለበት

    (Ref: 4.6)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ኪይ ሼር/key share/ ማድረግ አለባቸው፡፡
Save Tender