Lot-9 የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት
Jimma University
Tender Information
| Title | Lot-9 የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0002-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | jimma, Room BD 204 jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: procurment.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን/Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን/Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ) - •financial statements certified by an independent auditor :
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.
(Ref: ITB 35.5) - •other documents proofing its financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: ITB 35.5) - •Annual turnover:
When the annual turnover submitted by the bidder is not less than the average annual turnover specified in the bid document.
(Ref: ITB 35.5) - • audit report :
At least 2 years past performace audit report
(Ref: At least 2 years past performace audit report )
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Certificates of satisfactory execution of contracts:
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;
(Ref: ITB 35.4) - •Information about major relevant contracts successfully completed :
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ ለ20,000 /ሃያ ሺህ/ ህሙማንን መመገብ የሚያስችል1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 30 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ ለ20,000 /ሃያ ሺህ/ ህሙማንን መመገብ የሚያስችል1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 30 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ ) - •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 10 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 10 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ) - • የመልካም ስራ አፈፃፀም:
የመልካም ስራ አፈፃፀም /Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ
ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም /Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡ )
ProfessionalQualification
- •Information related to its professional qualification:
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;
(Ref: ITB 35.3) - •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3) - •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ )
LegalQualification
- •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •Disclose bidder information:
If the bidder participating in a Public procurement whether individually or as part of a partnership, consortium, or joint venture disclose at least one of the following,
(a) Directly or indirectly holding 10% or more of the shares.
(b) Directly or indirectly holding 10% or more of the Voting Rights or
(c) Directly or indirectly having the right to appoint a majority of the board of Directors or an equivalent governing body of the consultant or
(d)Whether a person directly or indirectly exercises significant influence or control over the Company (tendered)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
The University have right to cancel the bid in its entirety or partially
