Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-07-29 10:30:00
  • Sector Goods

ሎት-10 የበሰለ ዳቦ ለአጋሮ ካምፓስ

Jimma University


Tender Information

Titleሎት-10 የበሰለ ዳቦ ለአጋሮ ካምፓስ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0012-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-29 10:00:00
Invitation Date2026-07-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:jimma, Room 2nd floor
jimma, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 471123895
Email: procurment.ad@ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

TechnicalQualification

  • • የመልካም ስራ አፈፃፀም:

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ

    ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡ 

    (Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡ )
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Certificates of satisfactory execution of contracts:

     Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Information about major relevant contracts successfully completed :

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS

    (Ref: ITB 35.4)
  • •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:

    የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡

    (Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡)

FinancialQualification

  • •Audit report:

    2 Years Past Performance Audit report

    (Ref: 2 Years Past Performance Audit report)
  • •የገንዘብ አቅም:

    የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ )

ProfessionalQualification

  • •Information related to its professional qualification:

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

    (Ref: ITB 35.3)
  • •Relevant professional practice certificates:

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: ITB 35.3)
  • •በቂ መጋዘን ያለዉ:

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 6*7 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 6*7 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ )
  • •የጭነት መኪና:

    የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ )
  • •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 1000 /አንድ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል የሚያስችል ቢያንስ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ለስራዉ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 15 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ 

    (Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 1000 /አንድ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል የሚያስችል ቢያንስ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ለስራዉ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 15 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ )

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Terms and Conditions

The University have right to cancel the bid in its entirety or partially
Save Tender