ሎት - 6 የበሰለ ዳቦ ለዋና ጊቢ
Jimma University
Tender Information
| Title | ሎት - 6 የበሰለ ዳቦ ለዋና ጊቢ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0006-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma Unversity, Room BID1-2 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 147111896 Email: Procurement@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •financial statements certified by an independent auditor :
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.
(Ref: ITB 35.5) - •የገንዘብ አቅም፡:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል 2(ሁለት) ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 01(አንድ) የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 3(ሶስት) ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1(አንድ) የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 40 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ
(Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል 2(ሁለት) ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 01(አንድ) የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 3(ሶስት) ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1(አንድ) የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 40 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ ) - •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 9*12 ሜትር መጋዘንና 8*9 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 9*12 ሜትር መጋዘንና 8*9 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና ፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነትያለዉ ሽፍን የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ
(Ref: የጭነት መኪና ፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነትያለዉ ሽፍን የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ) - •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡-:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡) - •3 Years Performance Audit report:
3 Years Performance Audit report
(Ref: The past 3 Years Performance Audit report)
ProfessionalQualification
- •Information related to its professional qualification:
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;
(Ref: ITB 35.3) - •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3) - •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 15 (አስራ አምስት) ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል e-GP ሲስተም ያቀረበ
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 15 (አስራ አምስት) ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል e-GP ሲስተም ያቀረበ )
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
