Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security150000
  • opening date2026-07-29 10:30:00
  • Sector Goods

ሎት-8 የበሰለ ዳቦ ለግብርናና እንስሳት ህኪምና ኮሌጅ

Jimma University


Tender Information

Titleሎት-8 የበሰለ ዳቦ ለግብርናና እንስሳት ህኪምና ኮሌጅ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0010-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-29 10:00:00
Invitation Date2026-07-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Jimma Unversity, Room BID1-2
Jimma, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 147111896
Email: Procurement@ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 378, Postal Code: -

ProfessionalQualification

  • •Information related to its professional qualification:

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

    (Ref: ITB 35.3)
  • •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:

    የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ያቀረበ 

    (Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ያቀረበ )

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •በቂ መጋዘን:

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ያቀረበ

    (Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ያቀረበ)
  • •የጭነት መኪና፡:

    የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ )
  • •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ ለ3,000 /ሶስት ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 30 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ 

    (Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ ለ3,000 /ሶስት ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 30 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ )
  • • የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/:

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ ሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ ያቀረበ፡፡

    ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡

    (Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ ሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ ያቀረበ፡፡ )
  • •Audit report :

    At least 2 years past performance audit report 

    (Ref: At least 2 years past performance audit report )
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

FinancialQualification

  • •የገንዘብ አቅም፡:

    የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን/Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የገንዘብ አቅም፡)
  • •financial statements certified by an independent auditor :

     Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.

    (Ref: ITB 35.5)

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

The University have right to cancel the bid in its entirety or partially
Save Tender