LCD Projector and Scanner (A3 High-volume Production Document)
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | LCD Projector and Scanner (A3 High-volume Production Document) |
| Description | የአይሲቲ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0052-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st floor room no 021 Adiss abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722815 Email: Aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
250‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል::
ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል::
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣
(Ref: 37.5 (ሀ)) - •የፋይናንስ አቅም :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣
(Ref: 37.5 (ለ) )
TechnicalQualification
- •የቴክኒክ መግለጫ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣
(Ref: 17) - •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ለ ሶስት ዓመት እና ከዛ በላይ ዋስትና መስጠጥ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 37.4 (መ) (ii)) - •በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣በትክኒክ ፍላጎት በተገለፀዉ መሰረት እና ከዚህ ጨረታ ፍላጎት ጋር በተመሳሳይ ዘርፍ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: 5.6)
Bid Security
Amount: 250000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
