Procurement of Building and construction materials & Others lot 001/2019
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Building and construction materials & Others lot 001/2019 |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0027-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-23 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Oromia Holeta city, Room 03/021 Holeta, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910559154 Email: tolossadufa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የውል ስምምነት
በኢትዮጵያ የሞተር እና ኢንጅነሪንግ ኩባንያ አ.ማ /ሞኤንኮ/
እና
እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት
ለተሽከርካሪ ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት
መስከረም 2019
የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና አገልግሎት ውል ስምምነት
ይህ የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና አገልግሎት ውል ተቀባይ በኢትዮጵያ የሞተር እና ኢንጅነሪንግ አ.ማ (ሞኤንኮ)
አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03፣ የቤት ቁጥር 2441፣ ፖ.ሳ.ቁጥር 5727
ስልክ፡ 0116 613388
ህጋዊ ተወካይ ስም፡ ዮናስ ወልዴ ከዚህ በኃላ አገልግሎት ሰጪ ተብሎ በሚጠራው እና
የውል ተቀባይ ወገን ስም፡ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት
አድራሻ ፡ ክ/ከተማ ወረዳ 10
ስልክ 0114390060
Tin No.0001907532
ህጋዊ ተወካይ ስም፡ዶ/ር አሥራት ጤራ ከዚህ በኃላ ደንበኛ ተብሎ በሚጠራው
ተዋዋይ ወገኖች እንደሚከተለው ተስማምተዋል፡፡
አንቀጽ 1
የሰርቪስና የጥገና ሁኔታዎች
ደንበኛው ለአገልግሎት ሰጪው ሰርቪስ እና ጥገና የሚያከናውነው ቀጥሎ በተመለከቱት ሁኔታዎች ይሆናል፡፡
1.1 ደንበኛው ለአገልግሎት ሰጪው የተሽከርካሪ ሰርቪስ/ጥንና እንዲያረግ የሚወስኑ እና ተሽከርካሪዎችን ከአገልግሎት ሰጪው መረከብ የሚችሉ ሰዎችን የስም ዝርዝር የሥራ ድርሻ እና የፊርማ ናሙና ለአገልግሎት ሰጪው ማሣወቅ ይኖርበታል፡፡
1.2. ደንበኛው ሰርቪስ እና/ወይም ጥገና እንዲደረግለት ለሚፈልገው ተሽከርካሪ ለጥገና ወደ አገልግሎት ሰጪው ከመላኩ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት በፊት ቀጠሮ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ አገልግሎት ሰጪውም ለተጠየቀው ተሽከርካሪ ቀጠሮ በመያዝ ወዲያውኑ ለደንበኛው ቀጠሮ መያዙን ያሳውቃ ያረጋግጣል፡፡
1.3. ደንበኛው ቀጠሮ የተያዘለትን ተሽከርካሪ ቀጠሮ በተያዘበት ቀንና ሰዓት መሠረት የሰርቪስ እና የጥገና ዝርዝር የሚገልፅ የስራ ትዕዛዝ በሚመለከተው የስራ ኃላፊ ተፈቅዶና ተፈርሞ ተሽከርካሪውን ማስረከብ ይኖርበታል። አገልግሎት ሰጪውም በስራው ትዕዛዝ መሠረት የተሽከርካሪውን ሰርቪስ/ጥገና ያከናውናል፡፡
አንቀፅ - 2
የአገልግሎት ሰጪው ግዴታዎች
2.1.አገልግሎት ሰጪው የደንበኛውን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ እና/ወይም ጥገና ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በተረከበበት ቅደም ተከተል መሠረት ያከናውናል፡፡ ነገር ግን የደንበኛውን ተሽከርካረዎች ቅድሚያ ለመስጠት የተቻለውን ጥረት ያደርጋል።
2.2. አገልግሎት ሰጪው ተሽከርካሪውን ሲረከብ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ የሚያከናውነውን የእድሳት አይነት ያሳውቃል።
2.3. አገልግሎት ሰጪው የተረከበውን ተሽከርካሪ የሰርቪስ እና ጥገና አይነት መሠረት ቀጥሎ በቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ያጠናቅቃል፡፡
2.3.1 ወቅቱን የጠበቀ ሰርቪስ A እና ሰርቪስ B አይነት ተን ነርካሪውን በተረከበ በሁለት /2/ የስራ ቀን ውስጥ
2.3.2. ወቅቱን የጠበቀ ሰርቪስ C እና D አይነት ተሽከርካሪ ጕን በተ 'ከበ በሦስት /3/ የስራ ቀናት ውስጥ
2.3.3.የሞተር እድሳት እና የተለያዩ ከባድ ጥገናዎችን መለወጫ እቃ በግምጃ ቤት ካለ በአንድ ወር የጊዜ ገደብ ውስጥ ጥገናውን ያጠናቅቃል። ነገር ግን ከላይ የተጠቀሱት የጥታና ጊዜዎች ከባድ የአካል ጥገናን እና/ወይም መለዋወጫ እቃዎች ከአምራች ኩባንያ መታዘዝ ካለበት ደንበኛውና አገልገሎት ሰጪው በጋራ በመወያየት ጥገናውን ለማጠናቀቅ ወይ ውን ጊዜ አገልግሎት ሰጪው ያሳውቃል።
2.4.አገልግሎት ሰጪው ከደንበኛው የተረከበውን ተሽከርካሪ በተወሰነው ጊዜ ገደብ ውስጥ ጥገናውን ማከናወን ካልቻለ ያልተቻለበትን ምክንያቶች ለደንበኛው በአጭር ጊዜ ውስጥ ያውቃል፡፡
2.5 በአንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 2.4 መሠረት ደንበኛው ሁኔታውን በማረጋገጥ እንደአስፈላጊነቱ የጥገናውን ጊዜ ያራዝማል።
2.6. አገልግሎት ሰጪው ኦሪጅናል ጀኒውን/ መለዋወጫዎችን ተሽከርካሪው ላይ በመግጠም ዋስትና ይሠጣል። ታድሶ እና/ወይም ተጠግኖ ለደንበኛው የተረከበን ተሽከርካሪ በመለዋወጫ እክል ወይም በአግባቡ ባለመጠኑ ምክንያት ብልሽት ቢያጋጥም አገግሎት ሰጪው ወጪውን በመሽፈን ጠርገ ውን ይጠግናል። ነገር ግን ያጋጠመው ብልሽት ከተሠራው ስራ ጋር ተዛማጅነት ከሌለው ደንበኛው ወጪውን የሚሸፍን ይሆናል።
2.7. ሰርቪስ እና/ወይም ጥገና የተጠናቀቀለትን ተሽከርካሪ ኣገልግሎት ቋው ለደንበኛው የሚያስረክበው ደንበኛው ተሽከርካሪውን እንዲረከብ ኃላፊነት ወይም ውክልና ለሠጠው ቦው ይሆናል።
2.8. አገልግሎት ሰጪው ማንኛውንም አይነት መለወጫ ከጀንበኛው አይቀበልም፡፡
2.9. አገልግሎት ሰጪው የለወጠውን ያገለገሉ መለዋወጫዎች ለደንበኛው ያስረክባል።
2.10. አገልግሎት ሰጪው ላዚህ ውል ስምምነት ተገዢ የሚሆን ሲሆን ከተቀመጡት ድንጋጌዎች ውጪ መሆን አይች
አንቀጥ 3
የደንበኛ ግዴታዎች
3.1 ደንበኛው ሰርቪስ/ጥገና የተጠናቀቀለትን ተሽከርካሪነት በ3 ቀናት ግዜ ገደብ ውስጥ ተሽከርካሪውን ከንበኛው መረከብ ይኖርበታል፡፡ አገልግሎት ሰጪው ይህን ለደንበኛው በሁፍ ገልጾ ደንበኛው ከላይ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ ተሽከርካሪውን ካልተረከበ አገልግሎት ሰጪው ተሽከርካሪው የቆመበትን ክፍያ ብር አንድ መቶ 100/ } ከ4ኛው ቀን ጀምሮ እስከ 90ኛው ቀን ድረስ ያስከፍላል። ነገር ግን ደንበኛው በዚህ ጊዜ ውስጥ ተሽከርካሪውን መረከብ ካልቻለ አገልግሎት ሰጪው ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ በመውሰድ ለጥገናና ለተያያዥ ጉዳዮች ያወጣውን ወጪ ይተካል፡፡
3.2. ደንበኛው ለሰርቪስ አወይም ለጥገና በአገልግሎት ሰጪ እጅ ስር ያሉትን ተሽከርካሪች ሁኔታ መከታተል ይችላል።
3.3. ደንበኛው ለዚህ ውል ስምምነት ተገዢ የሚሆን ሲሆን ከተቀጡት ደንጋጌዎች ውጪ መሆን አይችልም፡፡
አንቀጽ 4
የዱቤ ጣርያ እና ሁኔታዎች
4.1. አገልግሎት አቅራቢው ለደንበኛው እስከ ብር 2,5ዐዐዐዐ ዐዐ ( ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ) ከፍተኛ ዱቤ መጠን አገልግሎት ለመስጠት ተስማማቷል።
4.2. ሁሉም የዱቤ አገልግሎቶች ክፍያዎች፣ ደረሰኝ በተቆረጠ በ30 ቀናት ጊዜ ወስጥ መከፈል አላባቸው::
አንቀጽ 5
የክፍያ ሁነታዎችና ስምምነት
5.1.አገልግሎት ሰጪው ደንበኛው በሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት ላከናወነው ሰርቪስ እና/ወይም የጥገና የክፍያ ጥያቄ አባሪ (አባሪ II እና III) በሆነው የሰርቪስ ጥገና የእጅ ዋጋ ዝርዝር መሠረት ሲሆን፣ ይህም የእጅ ዋ፡ ዝርዝር የውሉ አካል ይሆናል፡፡ የሰርቪስ እና/ወይም ጥገና የእጅ ዋጋ ተመን እንደ ወቅቱ ገበያ ሁኔታ ሊቀየር/ሊሻሻል ይችላል፡፡
5.2. የሰርቪስ እና/ወይም የጥገና የእጅ ዋጋ ለውጥ የሚደረግ ከሆነ ለውጡ ተግባራዊ ከሆኑ ከአንድ ወር በፊት አገልግሎት ሰጪው ለደንበኛው ማሳወቅ አለበት፡፡ ይህም የዋጋ ማሻሻያ ተግባራዊ የሚሆነው በደንበኛው ተቀባይነት ሲኖረው ይሆናል፡፡
5.3. አገልግሎት ሰጪው የዋጋ መስጫ (proforma invoice) ሰርቪስ እና/ወይም ጥገና ላከናወነለት ተሸከርካሪ የሚለዋወጫ፣ የጉልበት እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን የዋጋ ዝርዝሮች በግልጽ የያዘ መሆን አለበት፡፡
5.4. የተሽከርካሪው ሰርቪስ እና /ወይም ጥገና እንደተጠናቀቀ በአንቀጽ 1 ንዑስ አንቀጽ 1.1 መሠረት ተሽከርካሪውን ለደንበኛው ያስረክባል፡፡
5.5. አገልግሎት ሰጪው በየወሩ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ በማጋጀት ለደንበኛው በመላክ ክፍያውን በፅሁፍ ይጠይቃል፡፡
5.6. ደንበኛው ከአገልግሎት ሰጪው በተረከበው የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ መሰረት የተጠየቀውን ክፍያ በአንቀፅ 4 ንዑስ 4.2 መሰረት በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ይፈፅማል፡፡
አንቀጽ 6
የሙሉ ጊዜ
6.1. ይህ ውል አገልግሎት ላይ የሚውለው ውሉ ከተፈረመበት መስከረም 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመት የፀና ይሆናል፡፡ ሆኖም ተዋዋይ ወገኖች ለተጨማሪ የአገልግሎት ጊዜያት ይህን ውል በፅሁፍ ስምምነት ሊያራዝሙት ይችላሉ፡፡
አንቀጽ 7
ስምምነቱን ስለመጣስ
7.1 በዚህ ውል በደንበኛው እና በአገልግሎት ሰጪው መካከል የተደነገጉትን ሁኔታዎች በተዋዋዮቹ መካከል ባይከበር ውሉን ያከበረው ወገን ውሉን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊያቋርጥ ይችላል።
7.2. ሁለቱም ወገኖች ስህተትን ማረጋገጥ ሳይጠበቅባቸው ወይም ጉዳት እንዲከፍሉ ሳይገደዱ የሠላሳ (30) ቀናት ቅድመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ይህን ስምምነት ማቋረጥ ይችላሉ። እንዲህ ዓይነት ሁኔታ በሚኖርበት ጊዜ የእያንዳንዱ ወገን መብትና ግዴታ እስከተቋረጠበት ቀን ድረስ ይቀጥላል ።
አንቀጽ 8
ውሉን ስለማሻሻል
8.1 እንደአስፈላጊነቱ ይህን ውል በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ ማሻሻል ወይም መቀየር ይቻላል። ውሉ ላይ የሚደረጉትን ማሻሻያዎች በፅሁፍ ተገልፀው በደንበኛውና በአገልግሎት ሰጪው መፈረም ይኖርበታል።
8.2 ውሉን ለማቋረጥ የሚያስገድድ ሁኔታ ከተከሰተ የሚያቋርጠው ወገን ከሁለት ወር በፊት በፅሁፍ ማሳወቅ አለበት፡፡
8.3 የውሉ ጊዜ ሲያበቃ ውሉን ለማደስ የሚያስችል ውይይትና ግምገማ በሁለቱም ወገኖች ይካሄዳል።
አንቀጽ 9
ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ
9.1 ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ ምክንያት ለሚፈጠር ማንኛቸውም መዘግየቶች ደንበኛውም ሆነ አገልግሎት ሰጪው ተጠያቂ አይሆኑም :
አንቀፅ 10
የግጭት አፈታት
10.1. ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው አለመግባባት ቢፈጠር በተቻለ መጠን በጋራ ውይይት ለመፍታት ተገቢውን ጥረት ማድረግ አለባቸው፣ አለመግባባቱ በውይይት ካልተፈታ የትውም ወገን ጉዳዩን ስልጣን ላለው ፍርድቤት አቅርቦ የማስወሰን መብት አለው።
አንቀጽ 11
ጸረ-ሙስና እና ጉቦ
11.1 ደንበኛው የሚከተሉትን ሊያከናውን ይገባል፤
11.1.1 ደንበኛው አገልግሎት ሰጪው እና/ወይም የንግድ አጋሮች ለሚከተሉት ድንጋጌዎች ተገዢ ሊሆን ይገባል።
11.1.2 አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው እና የኢትዮጵያ የፀረ-ሙስና አዋጅ 881-2015 እንዲሁም ፣ ጉቦ መስጠትን ወይም መቀበልን ወይም ሌሎች ተገቢ ያልሆነ ክፍያዎችን የሚከለክሉ ሌሎች ተመሳሳይ ሕጎች፤ እና አገልግሎት ሰጪው ከአንዳንድ ሰው/ተቋማት ጋር ንግድ እንዳይፈጽም የሚከለክሉ ወይም የሚገድቡ ሕጎች በማንኛውም መንግሥት በተጣለባቸው ኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ ወይም የንግድ ማዕቀብ፣ አስተዳደር ወይም ተፈፃሚነት ምክንያት፣ መብት ወይም ምንግስታት
11.1.3 ደንበኛው አገልግሎት ሰጪው እና/ወይም የእነዚሁ ድርጅቶች ከዚህ በላይ በፀረ-ሙስና ብልሹ ድርጊት በፈጽሙት ላይ በተጣለባቸው ግዴታዎች፣ ሕግ፣ ያለ ገደብ፣ ያለ ምንም ተጠያቂነት በማስጠንቀቂያ በአፋጣኝ ውሉ እንዲቋረጥ ማድረግ ይችላል።
11.1.4 አገልግሎት ሰጪው በሁሉም የንግድ ዘርፎች ሐቀኝነትን ፣ ታማኝነትንና ፍትሐዊነትን የሚጠብቅ ከመሆኑም በላይ የንግድ ሥራችን ግንኙትም ተመሳሳይ ነገር እጠብቃለን ።
11.1.5. አገልግሉት ሰጪውን ወክለው የሚንቀሳቀሱ ወክሎጭ በሙሉ ከላይ የተጠቀሱትን እና በእንዲህ አይነት ህገ ወጥ ድርጊቶች ውስጥ በመሳተፍ ሊመጣ የሚችለውን ማንኛውንም ሃላፊነት ወደ ወኪሉ የሚተላፍ እና አገልግሎት ሰጪው ከማንኛውም ኃላፊነት ነፃ ይሆናል።
አንቀጽ 12
የመረጃ እና ግላዊነት ጥበቃ
12.1. የአልግሎት ሰጪው ለደንበኛው የሚሰጠውና የአገልግሎት ሰጪው ከዚህ ስምምነት አፈጻጸም በተቃራኒው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚጠቀምበት ማንኛውም መረጃና ማስረጃ በማንኛውም ጊዜ የአገልግሎት ሰጪው ንብረት ሆኖ ይቆያል። በሁሉም መገናኛ ብዙኃንና በሁሉም ሰነዶች ላይ በአገልግሎት ሰጪው ተለይቶ የሚታወቅ፣ በግልጽ የተለጠፈና የተመዘገበ ይሆናል።
አንቀጽ 13
ተግባራዊ ህግ
በዚህ ውል ውስጥ ከተጠቀሱት ስምምነቶች እና ግዴታዎች በተጨማሪ ስለውሉ አፈፃፀም ሌሎች በስራ ላይ ያሉ የኢትዮጵያ ህጎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
አንቀጽ 14
ወደ ተግባር መግባት
14.1 ይህ ውል ከዚህ በታች ፊርማቸውንና ማህተቻቸውን ካሳረረፉበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ይህ ውል በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች መካከል ዛሬ ከመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቀጥሎ ባሉት ምስክሮች ፊት ተፈርሟል፡፡
ስለ ደንበኛው ስለ አገልግሎት ሰጪው
ስም----------------------------------------- ስም--------------------------------------
ፊርማ------------------------------------- ፊርማ------------------------------------
ቀን --------------------------------------- ቀን ---------------------------------------
ምስክሮች
ስም ፊርማ
1. ----------------------------------------- ስም-------------------------------------
2. ------------------------------------- ፊርማ--------------------------------
3. --------------------------------------- ቀን -----------------------------------
አባሪ 1
የቦታው ስም Choose an item ቅርንጫፍ
ሥራን ለማጽደቅ የተፈቀድላቸው ሰዎች
ስም የሚገኙብት አድራሻ ናሙና ፊርማ
ከሞኤንኮ መኪና እንዲያደርሱ እንዲወስዱ የተፈቀደላቸው ሰዎች
ስም የሚገኙብት አድራሻ ናሙና ፊርማ
አባሪ 2
ተ/ቁ የተሽከርካሪው ዝርዝር የተሽከርካሪው ሰሌዳ ቁጥር ምርመራ
1 ቪ8 ተሽከርካሪ ኮድ 4-18447
2 ፕራዶ መኪና ኮድ 17-021
3 ራቫ ፎር መኪና ኮድ 4-30369
4 እስቴሽን ዋገን መኪና ኮድ 4-36333
5 እስቴሽን ዋገን መኪና ኮድ 4-36334
የግንባታ እና የጥገና እቃዎችን ሆለታ እንስሳት ማዕከል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል። ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
