Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline23 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-09-23 11:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Rent Service
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-NC-0006-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-23 10:00:00
Invitation Date2026-08-19 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:sare bet, Room 21
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: abdurehmanbargicho@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9062, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Bid security:

    ተጫራቾች ለአንድ ማሽን 30,000.00 / ሰላሳ ሺህ/  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መስያዝ ሲኖርባቸው በማሽኑ ብዛት የጫረታ ማስከበሪያው ተባዝቶ ከታወቀ ባንክ በባንክ ጋራንቲ ወይም በCash Certified Payment Order (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ከሆነ ጋራንቲው ለ120 ቀናት ፀንቶ መቆየት ያለበት ሲሆን አጠቃላይ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከብር 500,000.00 መብለጥ የለበትም፡፡  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው እስካን ተደርጎ ማቅረብ አለበት፡፡

     

    (Ref: 20.1)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license :

    Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •business organization registration:

    business organization registration certificate

    (Ref: 4.8)
  • •others:

    tin number certificate

    (Ref: 4.8)

TechnicalQualification

  • •ብቃት ማረጋገጫ:

    ተጫራቾች የኮንስትራክሽን መሳሪያ ኪራይ ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡  

    (Ref: 3.5)
  • •መቅረብ ያለበት የማሽነሪ መኪና ብዛት:

    ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የማሽን አይነት ለቀረበው ፍላጎት ወይም የማሽን ብዛት ቢያንስ 30 በመቶ የማቅረብ ግዴታ ያለበት ሲሂን ይህም በሚቀርበው የሊብሬ ማስረጃ የሚታይ ይሆናል፡፡ 

    (Ref: 3.12)
  • •የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ):

    የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ውክልና፤በአባሪነት ተያይዞ በቀረበው የውክልና ስልጣን ማስረጃ ቅፅ አባሪ አንድ መሠረት ተጫራቾች አሸናፊ ስለመሆናቸው ሲገለፅላቸው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በአባሪ ሁለት ላይ በቀረበው ቅፅ ላይ የሊብሬ ውክልናውን በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በማረጋገጥ ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ ቃል የሚገቡበት ፎርማት ላይ የሊብሬ ውክልና ሰጪና ተቀባይ ጋር በመፈራረም እና ማህተም በማድረግ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡  

    (Ref: ITB. 4.8)

PerformanceQualification

  • •የአፈጻጸም ችግር:

    ባለፉት ሁለት ዓመታት ከመስሪያ ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞው ውሎች የምርታማነት ችግር ያላባቸው ማሽኖችና ትራኮች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር ኖሮባቸው በተሰጣቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ተሳታፊ አይደረጉም፡፡

    (Ref: 3.5)

FinancialQualification

  • •ወጪን በተመለከተ:

     ተጫራቹ የሚያቀርቡትን የኪራይ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ የዝርዝር ወጪዎች  (Cost Break Down) ሠርቶ በሲስተሙ ላይ አያይዞ ማቅረብ ሲኖርባቸው በተጨማሪም በሲስተሙ ላይ የሞሉትን ዋጋ እስካን አድርገው ማያያዝ /attaché/ ማድረግ ያለባቸው ሲሆን እስካን ተደርጎ በተያያዘው አባሪ እና በሲስተሙ ላይ በተሞላው መካከል ልዩነት ቢኖር ዝቅተኛ ዋጋው ይወሰዳል፡፡ 

    ፡

    (Ref: 16)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions


ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች የጨረታውን ኪይ (Key) በሲስተሙ ላይ ሸር ማድረግ አለባቸው፡፡
Save Tender