የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0009-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-21 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-21 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Business organization Registration:
Having been submitted business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 3) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Bid security:
ተጫራቾች ብር 500,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ሲስተም ላይ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ዋናውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3)
TechnicalQualification
- •የስሪት ዘመን :
ዝቅተኛ የስሪት ዘመን ≥ 2015 G.C
(Ref: 3) - •የመጫን አቅም :
ዝቅተኛ የመጫን አቅም 12m3
(Ref: 3) - •የመኪና ብዛት :
ተጫራቾች ለመወዳደር ማቅረብ ያለባቸው ዝቅተኛ የመኪና ብዛት ከአጠቃላይ የገልባጭ መኪና ብዛት 30% ወይም 44 መኪና ሲሆን ቀሪው 70% ፍላጎት በጨረታው አሸናፊ ዋጋ መሰረት በጨረታው ተወዳድረው የቴክኒክ መስፈርቱን ላሟሉ ተጫራቾች ፍቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ግዥው የሚፈጸም ይሆናል
(Ref: 3) - •ማስተካከያ :
የስሪት ዘመን ≥ 2015 ተብሎ የተገለጸው ≥ 2013 በሚል ማስተካከያ የተደረገበት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
(Ref: 3) - • ማሳሰቢያ:
በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 የተዘረዘሩት ማሳሰቢዎች እንዳሉ ሆኖ በተጨማሪም የገልባጭ መኪኖች ጂፒኤስ ቢቋረጥ አከራይ በሁለት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጠግኖ ወደ ስራ ማስገባት ያለበት ሲሆን በጂፒኤስ (GPS) ምክንያት የቆሙበት ጊዜ ብልሽቱ ከተከሰተ ጀምሮ ባሉት ሁለት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለባለስልጣን መ/ቤቱ በደብዳቤ ማሳወቅ አለበት፡፡
(Ref: 3) - •ማሳሰቢያ:
ባለስልጣን መ/ቤቱ በውል ጊዜ ውስጥ የውል ዋጋ ማሻሻያ አያደርግም
(Ref: 3)
PerformanceQualification
- •አፈጻጸም:
ባለፉት 2 ዓመታት ከመ/ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞ ውሎች የምርታማነት ችግር ያለባቸው ተሽርካሪዎች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር የነበረባቸው በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ አከራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
(Ref: 3)
FinancialQualification
- •ዋጋ አሞላል በተመለከተ:
ተጫራቾች በዋጋ በሲስተም ዋጋ መሙያ ላይ ለ1ሜ.ኪ በ1ኪ.ሜ እና ለ1ቶን በ1ኪ.ሜ ለማጓጓዝ የሚሰጡትን ዋጋ መሙላት አለባቸው
(Ref: 3)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች ኪይ ሼር ማድረግ አለባቸው፡፡
