የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0163-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-23 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-03 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian defense command and staff college, Room 006 addiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
LegalQualification
- • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
TechnicalQualification
- • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
(Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)) - •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) ) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)) - •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) ) - •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2. ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በተጠየቀው መሠረት ናሙና መቅረብ አለበት ፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ነው ፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤ አዲስ አበባ ፡፡
