Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-10-26 11:00:00
  • Sector Goods

ለሰራተኞች የመጠጥ አገልግሎት ባለ 1 ሊትር ውሃ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለሰራተኞች የመጠጥ አገልግሎት ባለ 1 ሊትር ውሃ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0027-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-26 10:00:00
Invitation Date2026-10-15 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:infront of erta ale hotel, Room 1st
semera, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333668839
Email: semcustomsad1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 143, Postal Code: .

TechnicalQualification

  • •Manufacturer Authorization Letter :

    Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6)

LegalQualification

  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራቱ ጨረታ ማስከበሪያ እና በውል ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡:

    ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራቱ ጨረታ ማስከበሪያ እና በውል ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡

    (Ref: 4.6)
  • •ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6)
  • •Business Organization Registration Certificate:

    Business Organization Registration Certificate

    (Ref: 4.6)
  • •Bid Security:

    Bid Security

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማምጣት አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል ማቅረብ አለባቸው እናም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ስታሰሩ በሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባችሁ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ውሃ ለአንድ አመት የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት ውሃውን በየስድስት ወሩ በራሱ ትራንስፖርት እና ጉልበት ሰራተኛ ወደ ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት ባለ አንድ ሊትር ውሃ በሁለት ዙር ከመ/ቤት በሚሰጠው የግዥ ትእዛዝ መሰረት ማቅረብ አለበት፡፡ በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ዙር በቀረበው ባለ አንድ ሊትር ውሃ ብዛት መሰረት ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል እንዲሁም ሁለተኛ ዙር ውሃ ሲቀርብ በቀረበው ባለ አንድ ሊትር ውሃ ብዛት መሰረት ክፍያ የሚፈጸም ይሆናል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
Save Tender