ሲሚንቶ ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | ሲሚንቶ ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0053-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-09 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-17 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | puskin square, Room 1st Floor Room number 022 Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: AACRA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 9206 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •business organisation :
business organisation registrationbidders should submit business organization registration certificate
(Ref: 4.6) - •Bid security:
Bid security: 300,000 ብር መጠን ያለው ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ90 ቀን የሚቆይ ባንክ ጋራንቲ በባለስልጣኑ መ/ቤቱ ስም በማሰራት እስካን በማሰድረግ በሲስተም የሚያቀርቡ ሲሆን ዋናውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማስገባት አለባቸው፡፡ተጫራቾች ባንክ ጋራንቲ የሚያቀርቡ ከሆነ የጨረታው ዓይነት ወይም ስም እና የጨረታው መለያ ቁጥር መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •የፋይናንስ አቅም:
ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ተሰርቶ የተረጋገጠ የቅርብ ጊዜ ኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.8)
PerformanceQualification
- •የሥራ ልምድ:
ተጫራቹ ከዚህ በፊት ላከናወናቸው ተመሳሳይ አገልግሎቶች ከአሠሪው አካል ቢያንስ 2 የመልካም ሥራ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ያለበት ሲሆን (መቅረብ ያለበት ሰነድ ባለፉት አምስት ዓመታት የተሠሩና የበጀት መጠናቸው የተጠቀሰ መሆን አለበት)፡፡
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የማጓጓዝ አቅም :
ተጫራቾች ባለስልጣን መ/ቤቱ በቀን እንድጓጓዝለት በሚሰጠው ትዕዛዝ ልክ ለማጓጓዝ ፍቃደኛ መሆናቸውን
በፅሑፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.6) - •የመጫን አቅም:
ተጫራቾች ቢያንስ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ተሸከርካሪ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ተሸከርካሪው የተጠቀሰውን ኩንታል መጫን እንደሚችል
ሊብሬ ማቅረብ ወይም በፅሑፍ ማረጋገጫ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 300000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
