የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0054-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-02 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-17 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Sar bet around Pushkin square , Room 21 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: abdurehmanbargicho@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •business organization registration :
business organization registration certificate
(Ref: 4.8) - •other documents:
tin number certificate
(Ref: 4.8) - •bid security:
ተጫራቾች ለአንድ ማሽን 30,000.00 / ሰላሳ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መስያዝ ሲኖርባቸው በማሽኑ ብዛት የጫረታ ማስከበሪያው ተባዝቶ ከታወቀ ባንክ በባንክ ጋራንቲ ወይም በCash Certified Payment Order (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ከሆነ ጋራንቲው ለ120 ቀናት ፀንቶ መቆየት ያለበት ሲሆን አጠቃላይ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከብር 500,000.00 መብለጥ የለበትም፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው እስካን ተደርጎ ማቅረብ አለበት፡፡ ማሳሳቢያ፡-ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ሲያቀርብ የጨረታውን ቁጥር፣የአገልግሎቱ ዓይነት ማፀፍ አለበት፡፡
(Ref: 4.8)
TechnicalQualification
- •የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ):
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ውክልና፤በአባሪነት ተያይዞ በቀረበው የውክልና ስልጣን ማስረጃ ቅፅ አባሪ አንድ መሠረት ተጫራቾች አሸናፊ ስለመሆናቸው ሲገለፅላቸው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በአባሪ ሁለት ላይ በቀረበው ቅፅ ላይ የሊብሬ ውክልናውን በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በማረጋገጥ ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ ቃል የሚገቡበት ፎርማት ላይ የሊብሬ ውክልና ሰጪና ተቀባይ ጋር በመፈራረም እና ማህተም በማድረግ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 3.4) - •ብቃት ማረጋገጫ:
ተጫራቾች የኮንስትራክሽን መሳሪያ ኪራይ ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 3.2)
FinancialQualification
- •ወጪን በተመለከተ:
ተጫራቹ የሚያቀርቡትን የኪራይ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ የዝርዝር ወጪዎች (Cost Break Down) ሠርቶ በሲስተሙ ላይ አያይዞ ማቅረብ ሲኖርባቸው በተጨማሪም በሲስተሙ ላይ የሞሉትን ዋጋ እስካን አድርገው ማያያዝ /attaché/ ማድረግ ያለባቸው ሲሆን እስካን ተደርጎ በተያያዘው አባሪ እና በሲስተሙ ላይ በተሞላው መካከል ልዩነት ቢኖር ዝቅተኛ ዋጋው ይወሰዳል፡፡
(Ref: 3.6) - •የነዳጅ ማሻሻያ በተመለከተ:
.በአገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ሲጨምር ወይም ሲቀንስ የነዳጅ ማሻሸያ የሚከናወን ይሆናል፡፡
(Ref: 3.7)
PerformanceQualification
- •የአፈጻጸም ችግር:
ባለፉት ሁለት ዓመታት ከመስሪያ ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞው ውሎች የምርታማነት ችግር ያላባቸው ማሽኖችና ትራኮች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር ኖሮባቸው በተሰጣቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ተሳታፊ አይደረጉም፡፡
(Ref: 3.8)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
