Procurement of Garaj Service
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Garaj Service |
| Description | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0137-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mekanisa, Room 10 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113699894 Email: aderealem@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box =, Postal Code: = |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •4 Years 4 satisfactory experience:
4 Years& above satisfactory experience
(Ref: 16)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
The procuring entity has the right to cancel the tender fully or partially.
1. ፕሮፌሽናል፣ ቴክኒካል የብቃት መስፈርቶች
በዋናነት ተጠቃሽ መገምገሚያ መስፈርቶች ሆነው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ለተቀመጡት ዝርዝር መጠይቆች እና የመስፈርት ወሰኖች መነሻ ሆነው አንደ መሰረታዊ መገምገሚ መስፈርቶች የሚጠቀሱት፡-
· የተሟላ የመካኒክ ጥገና ቦታ (ሀንገር) ያለው
· የተሟላ የኤሌክትሪክ ክፍልና የተለያዩ የኤሌክትሪክ መለዋወጫዎች መፈተሻ መሳሪያ ያለው
· የተሟላ የሞተር ዕድሳት ክፍል ያለው
· የተሟላ የጥርሳ ጥርስ ዕድሳት ክፍል ያለው
· የተሟላ የነዳጅ ሲስተም መፈተሻ መሳሪያ ያለው
· በቂ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ያለው
· የስራዎች ማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜን ለእያንዳንዱ ስራዎች በዋጋ መጠየቂያው ላይ በተዘረዘረው መልኩ ድርጅቶች የራሳቸውን የጊዜ መጠን ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
· በአካል የመ/ቤቱ ቴክኒክ ኮሚቴ ድርጅቱ ድረስ በመሄድ ግምገማ ያደርጋል
· አሸናፊ ድርጅት አመታዊ ውል ለመዋዋል ፍቃደኛ መሆን አለበት
መ/ቤቱ የተሸለ አማራጫ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ሲፒኦ በመካከለኛ ቁጥር 1 ግብር ከፋዮች ቅርጫፍ መሰራት ይኖርበታል፡፡ ተጫራቶች ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ